ለቀረበባት ቅሬታ መልስ አለኝ! እ/ተ ማሪያም እና መምህር ግርማ ድብቅ ግንኙነት አላቸው! ዘበነ መፅሀፉን አሳየን!"- Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 13 апр 2025
- #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news
👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #HIN GAABBU #Ethiopian Tiktokers #jawarbook #BethlehemTafesse | Jawar Mohammed | Lencho Letta | Andargachew Tsige | Baro Tumsa | Lidetu Ayalew |
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu.
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
እኛ የተዋህዶ ልጆች ግን ኃጥያታችን ፀንተን እንቆማለን እንጅ በናንተ አድስ ትምህርት አንወስስሰድም
ምንም አይነት አዲስ ነገር የለም ርትዕት ተዋሕዶ ሀይማኖት ጥት የነበረች ነች
@Xbvርትእት እያላችሁ ሰውን ማታለል ነው የያዛችሁት፣xvdvDvgddh
@@XbvxvdvDvgddh; denkoroo yee sendeu cadame,
ገታ የተጠመቀው በ7 ዓመቱ ነው መጥምቀ መለከት ቅዱስ ዮሐንስ ጌታን ያጠመቀው በ14 ዓመቱ ነው ብሎ ከማስተማር ምን ሌላ የተለየ አስተምህሮ ሊኖር ይችላል? እስኪ ይህንን ጥያቄ ብቻ መልስልኝ......
@@ayelua-s6e what are you talking about?????
በሉ የአባታችንን የመምህር ግርማን ስም አታንሱ በቃ የሰው ስም ማንሳት አስፈላጊ አይደለም እሷን ያጋለጣት ልኡል እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ሰውን ይዛ ገደል ገብታለች በህግ መጠየቅ አለባት
ምኑን ነው ያጋለጣት?
ያንቺን ህግ አውሪው ይልቅ በማታውቂው በምትቀባጥሪው በሠማያዊው ህግ እንዳትጠየቂ ንስሐ ግቢ።
@@egGg-p7j ከገባሽበት ገደል ለመውጣት መጀመሪያ የልብ ቅንነት ያስፈልጋል ከሷ ጋር ገደል ውስጥ ናችሁ ንቁ ነው የተባላችሁት
@@mahderekinfemicheal8407 የሴጣን አምላኪ መሆኗን
@@marakikaleab9020 ምንም ገደል የለም ተዋህዶ አንድ ነች በወሬ ለምከፋፈል ሴራ ያለው እናንተ ጋ ነው እውነትን ሽፋፍናችሁ ለመደበቅ ስም በማጥፋት የምትዳክሩ እግዚአብሔር ጊዜው ሲደርስ ሁሉን ወደልቦናው የሚመልስበት ቀን አለው እና ከስድብና ዘለፋ ተቆጥባችሁ በንስሐ አምላክን መጠበቅ ይሻላል።
እንደዚህ ግራ ቀኝ መጠይቆች ሲኖሩ፣ አድማጭ የራሱን ግንዛቤ መውሰድ ይችላሉ ። ጋዜጠኝነት እንደዚህ ነው ፣ እግዚአብሔር ይባረካችሁ።
ብላቹ ብላቹ መምህር ግርማ ከእህተ ማርያም ጋር ድብቅ ግንኙነት አላቸው አላቹ በሌላ ብላቹ ብላቹ አልሳካ ሲላቹ በዚህ መጣቹ አሁንም አይሳካላችሁም አትድከሙ። እስኪ ማነው ለውድ አባታችንን እድሜ ከጤና ጋር የሚመኝላቸው
አይ ምን ነው? በሱሪ ከሆነ ሴት በተግባር እሷ ለመምህር ግርማ ትምሀርት ትስማማለች
መጀመሪያ ሱሪሽን አውልቀሽ በቀሚስ ሴት ብትመስዪ ጥሩ ነው።ስለመምህር ግርማ እና ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ከማውራትሽ በፊት እኅቴ
@@Tewahedo-v9f ባንቺ ቤት ተናግረሽ ማሸማቀቅሽ ነው 😄😄 እንከን ፈልገሽ አልቀረብሽም anyways መምህር ግርማን መቼም አንጠላቸውም ሌላ ዘዴ ፈልጉ ከተሳካላቹ
@@ZekidamitSenbet ባንቺ ቤት ተናግረሽ ማሸማቀቅሽ ነው 😄😄 እንከን ፈልገሽ አልቀረብሽም anyways መምህር ግርማን መቼም አንጠላቸውም ሌላ ዘዴ ፈልጉ ከተሳካላቹ
@@RahelTesfa. መላከ መንክራት መምህር ግርማን የሚጠላ የተረገመ ነው!!! የሱ ተማሪ ሆኖ ሰውን በሀሰት የሚከስም እንዲሁ!!! እሳቼውም እውነተኛ ተማሪዎቻቼውም የሰው ነገር የሚከብዳቼው ናቼው!!! ለዛ ክፋትን አትዝሩ!!!
ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጦት በርትዕት ተዋህዶ ያጽናዎት!
ግራ የተጋባ ትውልድ ግራ እንዳጋባ ይኖራል ሁሉም ባለበት ይፅና ።
አባታችን መምህር ግርማን የሚጠላ ።።መንፈሱ ያለበት ነው 100"% ,,,
ከመምህር ግርማ እራስ ውረዱ የዲያቢሎስ አሽከሮች መምህር ግርማ እኮ አስተምረው አጥምቀው ለቅዱስ ቁርባን የሚያበቁ አባት ናቸው
የእግዚአብሔር አገልጋይ ና'ቸ'ው መምህር ግርማ። እሕተማርያምም እውነተ'ኛ' አገልጋይ ና'ቸ'ው። እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቂ። ዝምብለ'ሽ' ዓፍ'ሽ' ዕንዳመጣል'ሽ' ዓትናገሪ።
@@Eyob797; antee degmoo yee tenkewayewaa ehetee seytan agelgayee. Arfeh etanehen eyacheskee cademee. Tenkewayee yee tenkewayee zare
@@abunieayanaw9079 የተላከበትን ትቶ ዝም ብሎ የነሱን ስም ይጠራል፣ የተጠየቀው ስለሴትየዋ ስለ መምህር ግርማ ማን ጠየቀውና፣
ይህ ነው ለእውነት የቆመ ወንድማለም በርቱ
በርትዕት ተዋህዶ ሐይማኖት ያፅናልን
አባቶች በናንተ ስም አይጠሩም ልታሳስታቸው ነዉ የመጣችው የመጣሐው እግዚአብሔር የስራችሁን ይሰጣችሃል ከንቱ የከንቱ ከንቱ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም ነገር ዝም ሲል የሌለ እንዳይመስላችሁ
እግዚአብሔር ቀን እንዳለል ለግረሽው ነው ?
ስሙን ንግስተ ምናምን የሚለዉን ማነዉ የሰየመላቸዉ? ካሌንደር መቀየርስ ምን አመጣዉ? ከድንግል ከሆነ መልእክትቻቸዉ ህዝቡ ወይም አባቶች ካልተቀበሉ ጌታ በየትም በየትም አድርጎ ያስፈጽማል ወይም ሌላ አማራጭ ይጠቀማል እንጂ ተገንጥላ ቡድን እንድታቋቁም ይፈቅዳል ብዬ አልገምትም።
እህተ ማርያምን ከመ/ር ግርማ ጋር መያያዙ ትክክል አይመስለኝም።
በጣም የማዝነው እንዲህ አይነት ድንጋይ ተራ የቆሸሸ ስብዕና ያላቸውን ሰዎች በማቅረባችሁ በጣም አዝናለሁ!
አስተዋይ ሰዉ ነዉ።
እህተ ማርያም ላይ የዋሹ በጣም እዳ ከእግዝአብሔር አለባቸዉ እህተ ማርያም ለ አስር አመታት መልእክት ለአባቶች አስተላልፈዋል እንድሁም ለምእመን ግን እዉነትን እያወቃችሁ ህዝቡ ስጠፋ ዝም ብላችሁ 10 አመታት አስቆጠራችሁ አባቶች ምእመን እዉቀት ስለለለዉ ቅጣቱ እንደእዉቀቱ ይወሰንበታል አባቶች ቁጣችሁ ከባድ ነዉና ፈልጋችሁ ንዉና ቻል አርጉት የ 10 አመት ጥያቀ አለባችሃልና ??????????????????
Kebatare 666
Excellent view, what i am surprised is why GOD punish this people who are speaking false about Ehte Mariam so that others can learn!!!
please wake up read your bible she first of all not orthodox at all Ethiopian orthodox needs to make her accountable for her false teachings also the 👺can give false teachings We know from London I am sorry for her let husband people need as what happened to him ??????? RIP our brother
የኢትዮጵያ ህዝም ችግረኞችን ያበላል ያጠጣል ያሥጠጋል ያለብሣል ያሥተም ራል ብዙ ነገር ገዝቶ ይሠላል የታወቀ ነው በእህተ ማሪያም የተጀመረ አይደለም ደግሞ ማንንም አልረዳችም👎👎👎👎👎
ጋዜጠኛዋ ግን እግዚሀብሔር ይባርክሽ እውነትን እውነተ ብለሻል !!!
ኧረ ተው እናንተ ሰዎች ለገንዘብ ብላችሁ ይህን ህዝብ የማንም ወፈፌ መቀለጃ አታድርጉት
ለእግዚአብሔር ቃል ብለን ነው። "ለገንዘብ" ዓይደለም ዓንተ ዕንዳልከው።
@Eyob797 ሀሀሀሀሀ አንተም የእህተ ሴጣን ደቀመዝሙር ነህ
@@Eyob797; yechee Senedu yemilewat Galemota genaa lee firdee tekerbalech. Emevetachen bezegechee erekash acheberbaree satee ateteraam.
ለገንዘብ ብላችሁ ያሉት አልገባኝም ፡፡ ገንዘብ የተቀበለ የማህበሩ አባል አጋጥመወታል፣ ጥያቄ ነው፡፡ የማህበሩ አባላት የተወሰኑት ምሩቃንና የራሳቸው ስራ ያላቸው ናቸው፡፡ በማህበሩ ውስጥ የሚያገለግሉትም በነጻ እና አንዳንዶች ደግሞ በትንሸ ደመወዝ ነው ፡፡ ስለዚህ ለገንዘብ ብላችሁ ማለተዎ ልክ ዐይደለም፡፡
እኔ ግን የሚገርመኝ ሰው የሰው ተከታይ መሆኑ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርትእት ተዋሕዶ ሃይማኖት የፅናዎት።
እናንተ የእፉኝት ልጆች አባታችን መምህር ግርማን በክፉ አታንሱ። ብዙዎችን ወደ ሃይማኖታቸው የመለሱ ሃይማኖትን በተግባር ያሳዩ መልካም አባት ናቸው።
መምህር ግርማን መች በክፉ አነሱ ወይ፣ ስራቸው ጥሩ እንደሆነ አብራሩ እንጅ፡፡
አይሳካላቹሁም መምህርግርማ ፀጋውን ያብዛለወት አባየ❤❤❤
እረ በዚህች ሴት ያለውን መንፈስ ከምድራችን ላይ ይንቀለው
እህተ ሰይጣንና ወንድመ ጋኔን ነው ስማቸው መጠራት ያለባቸው የእመቤታችን ስም በዚህ የአጋንት ውላጅ ስትጠሩ ትንሽ አትፈሩም ወይ ይሄ ድፍረት ንው የሚያጠፋን
የመምህር ግርማ ልጆች ከዛ ጭለማ ወጥታችው በአምልኮ እንደምትኖሩ አምናለው ብዙ የመምህር ልጆች መንፈሳዊ ናቸው። ሌሎች ደግሞ ከበራላችሁ ወጥታችሁ በጭለማ የምትመላለሱ። አቡነ ሺኖዳ የማያድግ ክርስትና የሞተ ነው ይላሉ ። ስለዚህ የመምህር ልጆች ብትሆኑስ እዉነትን ለመቃወም ባልተነሳችው ንቁ ተብላችሁ ተመልሳችሁ ተኝታችኋል። የመንፈስ ቅዱስ ልጆች ግን የሁሉም ሀስብ አይለያይም።መርምሩ
ጋዜጠኛዋ፣ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል። ስለ 2ቱ ስእላት፣ ልጁ እንዳለዉ ሌሎች ልጆች ናቸዉ የሳሉት። እኔን አስመስላችሁ ሳሉ አልተባሉም መቸም። ሲስሉ እንዚ መጣ በቃ። ጠይም ሻሽ አስራ የተከናነበች ሴት ሳሉ በቃ። እኛ ደግሞ እንደዛ አይነት አለባበስ በሚዲያ የምናየዉ እህተ ማርያምን ስለሆነ ስእሉ እሷን ይመስላል አልን ።
እኔም ብያለሁ እሷን ተቀውመው የነበሩት ስሜታዊ ነበሩ ልክ እንደመናፍቃን ቤተክርስቲያንን እደሚሰደቡት ቄስ ነበርን እያሉ።
እኔም አንድ ምስክር ነኝ በእመአምላክ መልክት ከሞት ድኛለሁ በመልክቷ ብቻ ትዛዝ በመፈፀም ብቻ በቤተሰቤ በሰው በተሰራብኝ መተት እንድሞት ነበር እናም እመብርሀን ፈቅዳ በሳቸው በኩል በተሰጠኝ ትእዛዝ ድኛለሁ እስካሁንም አለሁ
በርትዕት ተዋሕዶ ሀይማኖት ያጽናዎት አባቴ እዉነትን እዉነት ማለት ትልቅነት ነዉ ነግሥተ ነግሥታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጲያ እዉነትን ይዘዎል ።
እግዚአብሔር ይባርኮት ወንድማለም ሁሉም ያየውን እውነታ ቢመሰክር መልካም ነበር
ያየነውን እንመሰክራለን ከእውነት ጎን እንቆማለን።
ከስሜታዊነት፣ከምቀኝነት፣ከግል ጥቅም የፀዳ መልስ ነው በተረጋጋ መልኩ ያቅመዎትን ለትውልዱ አቀብለዋል።
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ወይ ጉጉጉጉጉድ
በታሪከ ነገስት በገጽ 133 በወንጌሉም ቅዱስ ማርቆስና የቅዱስ ማርቆስ ልጆች ግብር ሲዘክር ተዋሕዶ ርትዕት መሲሐዊት \ክርስቶሳዊት ሐዋርያዊት መሆኗን መስክሯል ። ይላል! የግእዙ መፅሐፍ ቅዱስም የሚለው ይሄንኑ ነው ገድለ ሐዋርያቱም በግዕዙ
ክንፍ ሚካኤል በርትዕት ተዋሕዶ እምነት ያፅናዎት ቃለሕይወት ያሰማዎት ሕዝብ ክርስትያን እርስዎ እንዳሉት ወላዲት አምላክን የምትወዱ በሱባኤ መድህን እግዚ ን ቢጠይቁ ክርስትና በልምድ ሳይሆን በተግባር በፆም በፀሎት በፍቅር በመንበርከክ የምንኖረው ሕይወት እንጂ በማገልገል በእግራችን በተመላለስንና ሳናውቅ በተለየ የስጋ ፍላጎት ወይም ጥቅም ጋር ከሆነ በስጋ ዐይን እያየን የንግስተ ንግስት እህተማርያምን መልእክት ልክ አይደለም ወላዲት አምላክ ስዕል ይሔ አይደለም ለማለት በመልኩ በምሳሉ የፈጠረውን ፈጣሪውን ያለማወቅ ነው።ብትወዱኝስ ትዕዛዜን ጠብቁ፥የቅዱስ ዮሐንስ ብስራት ም-፲፬,ቅጥር ፲፭-፲፯ ያንቡ#
ባጭሩ እግዚአብሔር በደንብ ያስረዳችዋል። ስንዱ ዛር ናት!!
ንግስት ነኝ ብትልም
፩ ማን አነገሳት?
፪ የት ቦታ ነገሰች?
፫ በስንዱ ራስ ንግስና ዘመን ኢትዮጵያ ያለችበትን እዩት?
፬ እነ ላል ይበላ በነገሡበት ዘመን ግን ኢትዮጵያ የት እና እንዴት እንደነበረች እናውቃለን።
፭
😁😁😁😁 አይይ መጃጃል ቂጧን ለጣለች አጭበርባሪ በዚ ዘመን መሸወድ ቱ አትረቡም በእውነት
አባቴ ወደልቦናዎ ይመለሱና እግዚአብሔር ይቅርታ ጠይቀው ንስሀ ግበና ከስንዱ የሰይጣን አሰራር ውጡ ሳይመሽብዎት።
እንዲህ በውሸት ድንግል ማርያም አለችኝ የምትሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ የእግዚአብሔር ትግስቱ ነው የሚገርመኝ
ምርጥ ጋዘጠኛ። ለጋዜጠኛነት ሙያ ክብርና ግርማሞገስ ሰጥተሽዋል። መልክብቻ አይደለም ውስጥሽም ውብና ቆንጆ ነው። ውውውድድድ ... እውነቱን ደርሰንበታል ለጥረትሽና ለአገልግሎትሽ ምስጋና ይገባሻል። ከዚህ በፊት ያቀረበውንም ተከታትየዋለው። እውነትን ፈላጊ ይመረምረዋል። በእርግጥ የማዳመጥ የመረዳትና የእውቀት አቅም ይጠይቃል። እንደ እኔ ከባድ ነው ግን ለእራሴ ታግያለው የሆነ መረዳትና እውነት ላይ ደርሻለው ብዬ አምናለው። ስለዚህ ጋዜጠኛዋ ምስጋና ይገባሻል።
የእህተ ማሪያም ወዳጅ ነው😅😅😅😂😂😂 የሥንዱ ሰይጣን
አባ ዮሐንስ ከመምህር ግርማ ጋር ፈጽመው አይተዋወቁም።
እሧነች የምሠርቀው ሌላ መምህር ያለዉን ሠምታ ነው የምታወራው እውቀት የላትም ውሸተም👎👎👎
ጥሩ ሀሳብ አንስተዋል፡፡ ሌላ መምህር ያለውን ሰምታ ነው የምትናገረው ብለዋል አሉ ፣ ሌሎች መምህራን የተናገሩት እውነት ከሆነ ወይም እውነት ነው ብለው እርሰዎ ካመኑ ለምን ቤተ ክርስቲያን ተግባራዊ አያደርጉትም፣ ጥያቄ ነው፡፡ ተናጋሪው መምህሩ ቀደመ ወይም እህተ ማርያም ቀደመች እሱ አይደለም ችግሩ ተግባራዊ አለመደረጉ ነው፡፡
እግዚአብሔር ይባርኮት እውነት ነው የተናገሩት ወንድም።
@@Eyob797 ፈጣሪን የማትፈሩ እድሚያችው ይጠር ምድረ የአንድ ቀን ልጅ
Fetari yematiferu. werada whooo abate abet you are a lair 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
@ kkkkkkkkkk
@ kkkkkkkkkk
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የሚያውቁትን እውነት እየመሰከሩ ነው።
በስሜታዊነት ተገቢ ያልሆነ ሃሳብ የምትሰጡ ሰዎች እራሳችሁን ተቆጣጠሩ ፣ በስድብና ያልተገባ ነገር በመናገር የእግዚአብሄር ልጆች ናቸው አያሰኘንም ብንችል በጸሎት ጠይቀን እውነቱን እንድንረዳ እግዚአብሄር ይግለፅልን።
የኔ ውድ ልጅ ለመዋሸት የቀረበን ሰው ማሳመን ይከብዳል ያስተካክላሉ አሉ ግን መድፈር አይከብድም ፈረሀ እግዚያብሄር የሌለበት እምነት በክህደት የተሞላ ነው ተው ወንድሜ አታጭበርብር ብዙ ቦታ ዳከርክ ስንት ከፈለችህ ውሸት ጥሩ አይደለምሽምላስ ይታሰራል
ስንዱ ማምለጫ መንገድ ስታጣ መምህርን ግርማ ስለምኖዳቸው እሳቸውላይ መለጠፍ ፈለገች እግዚአብሔር ይገስጽሽ::
መምህር ከእህተ ማርያም ጋር አወዳደሩም።
ንግስተ ነገስት እህተማርያም እማ እዚህ ሚዲያላይ መቅረብ በጭራ አይደረግም አይደለም እዚህ ቢቢሲ ሲኤንኤን ላይም እንዲቀርቡ አልፈቅድም!
Kkkkk, kawenter attach, ehetee seytanen ersoo motee endee guide yemiyadergewachew. Diyabilos ekoo kifu new , ersee bee ersuu yemekegagal. Ehete seytan ezeh betekereb mataa gebtew yafertewatal , amadee layee yandebalelewatal aydel. Denkoroo tenkewayee yetenkewayee amlaki
ምንድን ነው የሚዘባርቀው
ወይ ጉድ ጥሩ አድርጋ ሰብካዋለች እንዴት እንደሚከራከርላት ይገርማል ልቦና ይስጠዉ
ቃለሕይወት ያሠማልን ወንድማ(ችን!
Yee aymeroo beshetegoch, yee tenkewayeee kadamewoch kee tewahedoo layee weredu. Begedachu behegee tegedachu afachun tezegalachu koshashoch. Sinedu yemetebal kee London yemetache shelee amleku.
አረረረ ማነው የላከህ? አጋንንቱ ነው የሚያስለፈልፍህ? ብለህ ብለህ ፈጣራ ወሬ? ከመምህር ግርማ እራስ ውረድ። አባታችን ልዩ ናቸው። በረከታቸው ይደርብን።
ወፈፌ
ክንፈ ሚካኤል ወንድማችን ለሰጡት ትህትናን የተሞላ ምስክርነት ከልቤ አመሰግንዎታለሁ :: እግዚያብሔር ያክብርዎት
ልብ ብሎ ላስተዋለ ሰው ብዙ የተሰወሩ እውነታዎች ይገኝበታል ::
Kkkkk yee Ehetee seytan cadamewoch , tenkewayee yemetewedu nachu esewan yemeteketelut. Yee England shelee
እውነትን እውነት ሐሰትን ሐሰት የሚል ያብዛልን ክንፈ ሚካኤል ቃለሂወት ያሰማልን
አባታችን እግዝአብሔር ይባርከዎት !!
በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት ሁላችንንም ያፅናን !!!
ወንድሜ ክንፈ ሚካኤል! እግዚአብሔር ይባርክልኝ በምግባር የሚገለጠውን እዉነተኛ ቀጥተኛ የሆነዉን የማሰተዋል ዋጋዉ ሰንት ነው ?
ለነገሩ እንኳን አንተ እሷስ ጨርቋን ሳትጥል እየዘነጠች አይደል አብዳ ብዙዎችን ያሳበደችው ነገር ግን በቅርቡ ይለይላችኋል
እስተውሉ፣በጸሎት፣ጠይቁ???
ነግሥተ ነግሥታት እዉነትን ይዘዋል የሚያስተዉለሰ ያስተዉላል በቅንነት ያዳመጠ ይጠቀማል የኖህ መርከብ ላይም ተሳፍሮ ማይበሉን በድል ይሻገራል ያላስተዋለ ደሞ የፈርኦን እጣ ይጠብቀዋል።
Kkkkk endehe eyalachu erasachun eyatalelachu , Sinedu yemetebal Galemota amleku, koshashoch
ባጭሩ እግዚአብሔር በደንብ ያስረዳችዋል። ስንዱ ዛር ናት!!
ንግስት ነኝ ብትልም
፩ ማን አነገሳት?
፪ የት ቦታ ነገሰች?
፫ በስንዱ ራስ ንግስና ዘመን ኢትዮጵያ ያለችበትን እዩት?
፬ እነ ላል ይበላ በነገሡበት ዘመን ግን ኢትዮጵያ የት እና እንዴት እንደነበረች እናውቃለን።
፭
ንግስተ ነገስት ምንድን ነዉ?
Excellent interview kenfemikael. false information have a lot of supporters and true information have little supporters. therefore you are one of the few true people.
Indeed brother.
Kkķkkk
እናንተም ወረዳችሁ የኛ ቲውቦች አንፎሎው አድርጌያችኋለው
አባቶቻችን ከውሸታሞችን ሰዎች ጋር አትግናኙት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይህ ሰውየው የጠቋር አሽከር በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይህ ሰውየው የእህት ማርያም የግራ እጇ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልጦሁ አትዋሹት እውነትን ተነገሩ የሀሰት ምላስ ይዘጋል አንደበት ይታሰራል
እሧ ባታዝህ አንተ አትታከምም ነበር??? ባክህ አታድክመን ዉጣ የምትለውን አጣህ ጠፋብህ ተጨነቅህ ተንቀጠቀጥህ ምላሥህ ደረቀ ጥፋ ከዚህ አንተን ብሎ አስተማሪ😂😂😂👎👎👎😁😁😁
ስንት ለሆዱ ያደረ ሽማግሌ አለ ባካችሁ!?
ርትእት ኃይማኖት እህተ ማርያም የመሠረተችው አዲስ ኃይማኖት የሚመስለው ስንት ሰው አለ ። ለሁሉም ጊዜ አለው። የርትእት ተዋህዶ ኃይማኖትን ስርዓት አክብረን እናስከብር ።
ጎቦዝ ጋዜጠኛ ሰውየዎ ይደባልቃሉ እና ፀሎትን ያብዙ በተለይ የነሩበት አከባቢ በጣም የከፋ መናፍስት ያሉብት ነው
የመምርን ጦስ ውሰዱ ምድረ ጠንቋይ
ስንት ብር ከፈለችህ ወ/ሮ ስንዱ ሀገር አጥፊዎች
እኮ
ገንዘብ ቢኖርማ አይና(ችሁን በ(ጨው አጥባ(ችሁ ትመጡ ነበር። ስንዱ ጋር እውነት ነው ያለው!
@@Tewahedo-v9fere antew eza tejajal
@Tewahedo-v9f ስላሴ ምን አሳጥቶኝ ነው የምመጣው ያንተ አምላክ ገንዘብ ስለሆነ እኔም እንዳንተ ሆድ አምላኩ መስዬህ ከሆነ ተሳስተሀል የጎደለኝ የለም ወደፊትም አይጎልብኝም ምክንያቱም የስንዱን ማርያም አይደለም የያዝኩት
@@abebaembiale3452 ይቅርታ ላይክ ያደረኩ መስሎኝ ነበር
አዚህ እየመጣችሁ ወላዲተ አምላክ ወላዲተ አምላክ እያላችሁ ስሟን በከንቱ እየጠራችሁ አትለፋደዱ።
አረብ እና እሮብ ሽረው ምን ልታደርግ ትችላለች
Aayyyiii wendime endet adiriga asamenechih
Sindu edimesh yiter
ኸ ሰው በጣም ተይዟል በዚህች ሴት መንፈስጌታ ንቻ ምድትሪቷ ያንሳልን
የእንጨት ሽበት ማለት እርሰዎ ነዎት ኦርቶዶክስ እኮ ሰው አታመልክም እከሌ እንዲህ ብሏል ምናምን ከሚሉ ስለእ ም ነት ይማሩ ሚስቴ ካደችኝ ምናምን እያሉ ቀርበውም ነበር በ ሚዲያከመቀባጠር እራስዎን ቢያስተምሩ?/
ከሚሳደቡ ስህተት ከተናገሩ ይህ እና ያ ስህተት ነው ብለው ቢያብራሩ ጥሩ ነው፡፡ እዳው በጭፍን መቃወም ጥቅም የለውም፡፡
የአባቶቻችንን ትምህርት ለናንተ በሚመች መልክ እየቆነፀላችሁ የቤተክርስቲያንን ትምህርት ለማጣመም አትጠቀሙበት፡፡
ስሟ እኮ የማርያም እህት ማለት አይደል ለዛ ይሆናል የተመሳሰለው! ይቅር በይኝ ማርያም አደራሽም።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ግራ ገብቶናል በቤትህ አፅናኝ
በሉ በሉ የእንቁ አባታችንን የእግዚአብሔርን አገልጋይ የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስም አታንሱ። የምን ጠጋ ጠጋ ነው። ሲጀምር የእህተ ማርያም ማህበር ወይም ሀይማኖት ከዲያብሎስ አገልግሎቱም ለዲያብሎስ ነው። ሱባኤውም፣ ጾሙም፣ አክፍሎቱም ፣ ምስክርነቱም ራዕይና መገለጡም የሚዘወረው በዲያብሎስ ነው። ጎበዝ እናስተውል!!!
መልካም ሰዉ ኖት በእርጋታ ስላስረዱ እናመሰግናለን ርትዕት ሁሌም ቀዳሚ ናት
እግዜአብሄር ያጽናእከ በርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖት። ተዘከር ክያየ በጸሎትከ።
ብላችሁ ብላችሁ መምህር ግርማ ጋር መጣችሁ
ስንዱ ጉድጓድ ትከታችሁ አለች ጠብቁ ጥብቅና ስትቆሙ የራሳችሁን መቆሚያ እዳታጡ
ወደራሳችሁ ተመለሱ
ሲጀመር ለዕህተ ተብዬዋ ለቀረበባት ክስ ማስተባበያ መልስ ልትሰጥ ነው ወይንስ ስለነ በጋሻው ጥብቅና ለመቆም ነው? አይ አለማፈርህ
እግዚአብሔር የመረጠውን ማነው የሚከሰው?
ሌላ ግዜ ተቃዋሚ ሆኖ ደግም ይመጣል ጠብቁት አያድርስባችሁ ሲናገር ይንቀጠቀጣል ለማንኛዉም አይድርስባችሁ አሜን
አይቀርም😂😂😂😂
@@ሐገሬሰላምሽይብዛTikele bilehal bro.
እርፍ ወላዲት አምላክ ገልጻልኛለች??????እረከባድ ድፍረት የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ በርቱ አንቺም ለምን??ሰው አጣችሁ ምንድነው ጥቅሙ የተበላሽ ጭንቅላት ወይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ?? እግዚአብሔር መልስ አለው እረ አለመስማት.......አባቶቻችንን ተዋቸው
እናንተም ብሎ ተንታኝ አደናጋሪዎች የዝመኑ አታላዮች 👎👎👎
ዋሽቶመኖር
እውነትን ተናግሮ የመ'ሸ'በት ማደር!!!
@@Eyob797; 666 senedun kadem arfeh
ርትዕት ተዋህዶ የጥንቷ የቀደሙት ቅዱሳን አባቶች ሃይማኖት
ናት እውነት እውነት ነው ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
ወንድማችን ክንፈሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እንደ እርስዎ ያሉትን ወንድሞች እህቶችን ያብዛልን እውነትን እውነት ነው ብለው ስለመሰከሩ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው እውነት መራራ ናት ሁላችንም አውሬ የበላው ትውልድ ሁነናል የቤተክርስቲያንን ህጉንና ትዕዛዙን እናክብር እንደ ቅዱስ ቃሉ እንኑር የአፍ ክርስትና ይቅር ክርስትናን በተግባር እንኑር "አክብሬህ አስከብሬህ ልሙት" በሚል መሪ ቃል ህዝብ ይዳን ወደ ፈጣርያችን እንመለስ መሐሪ አምላክ ነው ይምረናል ይህ ትንቢት ነው ማንም አያስቀረውም ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን በመሆን አውሬ የበላውን አለም ትታደጋለች ንስሐ ግቡ መልሰን ላለመውደቅ በፆም በፀሎት በስግደት በትሩፋት በመቁጠርያ የእግዚአብሔርን እቃ ጦር በመታጠቅ ፍቃደ ስጋን ለፍቃደ ነብስ በማስገዛት እለት እለት ለምስጋና እንትጋ የስጋ ሞትን ሳይሆን የሞት መውጊያ የሆነውን ሀጢያትን እንፍራ እያሉ በግድ ዳኑ የሚሉን እህት ወንድሞች ይጥፉ ይወገዱ ጠንቋይ ናቸው እያልን መከራ አበዛነባቸው ዋጋ እያስከፈለን ነው በፀሎት እግዚአብሔር አምላክን ወላዲተአምላክን ጠይቀን ወደ እውነት እስካልተመለስን ድረስ መከራው ይቀጥላል ሰይፋችንን ከእግዚአብሔር ላይ አንስተን ወደ ክፉው ጠላት ዳቢሎስ እስካላዞርነ ድረስ ዛሬም ሰቃዮች እኛ ነን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ማስተዋሉን ያድለን ለይኩን፫።
Kkkkkk yee Ehetee Seytan amlakiwoch tenchachu. Hahaha endet new asgededachu new astenkulabachu endeh yemeterawetut. Yee Aganent serawitoch
ስንዱ ማለት ጠንቁይ ናት
እግዚአብሔር ያክብርን ወንድምነ ለ ሕዝብ ማስተዋል ይስጥልን ዝምብሎ ከመሳደብ ሥላሴ የሰጡንን አእምሮ ተጠቅሙ ነገርን መመርመር በፅሎት መጠይቅ ነው እንጂ በመሳደብ አይደለም ሐይማኖትህን እምትከላከልላት እውቀት የሌለው ማስትዋል እማይፈልግ ነው እሚሳደበው ይልቅ ተዘጋጅ ይህን እምትሰማው የ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ስለደረሰ ነው የተደበቀ እውነት እየወጣ ነው እግዚአብሔር በደካሞች ላይ ይስራል ዛሬ አባት አዋቂ እምትለው የለም የ ፓለቲከኛ የ ገዳይ የዘረኛ መንግስት አግልጋዬች ከሀዲዎች ጥቂቱ ነው እውነተኛ እንዲሁም ሙሰኞች ናቸው እድሜ ካለ ታየዋለህ እግዚአብሔር ሲያፅዳቸው አንተ ግን ክፉ ከመናገር ተቆጠብ በፅሎት ጠይቅ እውነቱን ተረዳ የትንሳኤው ስው እንድትሆን እግዚአብሔር ያግለፅላቹ
እሰይ እንኳን ግነኙነት የኖራቸው። ሁለቱንም ውድድድድድ የማረጋቸው።
ይች÷ሤት÷ልትወገዝ÷ሥለሖነ÷ወደመምሕ÷ጠጋ÷ጠጋ÷እያለች÷ነው
ጎበዝ ወንድሜ ፡ዋጋዎትም መድኅንዓለም በሰማይና በምድር ይክፈለውት ።
የማችዋል ለብር ብላቹ ሴጣንም ቢመጣ ታቀርባላቹ እናተ ሚዲያውች የእጃቹን አትጡ ቆይ እናተ ልጅ የለቹም እንስሶች ናቹ
ሰውዬው አንዳለተመቻቸው ያስታውቃሉ
ውይ እንዴት አሥረዳህ እባክህ ሁሉንም ከላይ እስከታች ወነጀልክ ለዚህ ነው የተቀረፅኸው ጠበቃ ምን ይሁን አሁን ለሐሜት አፍክን ከፈትክ ውሸታም አልተማርክም አሁን ምን ፈለክ ሐሜተኛ ወራዳ መግቢያ የጠፋህ ሌላ ቦታ ሥh ሌለህ እየዋሸህ ብላ ኑር ወሬኛ
ጠያቂዋ ጅላጅል ተጠያቂው ደግሞ እነደዛው
ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልን እውነት ትሰለስላለች እንጂ አትበጠስም
ገና ላመናችዋት ዛር ትሰግዳላችሁ!!!
እሳቸዉ እያላቹ ታወራላቹ አታፍሩም በምን አግባብና እዉቅናነዉ ይኸ ሰወዬ ወቶ ሰለ ኦርቶዶክስ ማብራርያ የሚሰጠዉ ከአባቶቻችን እራስላይ ውረድ
ስለ ኦርቶዶክስ ለምን ይናገራል እሳቸው ስለ ርትዕት ተዋህዶ ሐይማኖት ነው ያወሩት!
ትክክል ለማሳሳት ነው የመጡት
ጎበዝ አባት ትህትናዎት ብቻ ይበቃል
መርቅኖ ነው የቃመ ሰው አነጋገር ነው ያለው
Etasehen eyamokasheh new?? Denezee weradda shemagelee. Bezeee edmeh seytan tagelegelaleh gelttuu
አባቴ በርትህት ሐይማኖት ያፅኖት እውነትን እውነት ስላሉ